በኦዲት ስራ የፋይዳ ግምገማ መረጃ



ተ/ቁ የ2009 በጀት ዓመት እና በ2010 የመጀመሪያ ሩብ አመት አዲት የተደረጉ ክፍሎች 2009 በጀት ዓም የታዩ ክፍተቶች 2010ዓም የታዩ ክፍተቶች የታዩ የተሻሻሉ ለውጦች ምርመራ
1 የሰው ሐብት ልማት አጋዥ ሂደት --በተቀጣሪው ፋይል ውስጥ የቅጥር መስፈርት ማስታወቂያ ያለመኖር
-የፈተና ውጤት ያለማያያዝ
-የብቃት ማረጋጫ ያለማያያዝ
-በሰራተኛ ማህደር የቀጣሪው ፊርማ ያለመኖር
የስራተኛ ፋይል ውስጥ ማስታወቂያና የፈተና ውጤት ማያያዝ
-የብቃት ማረጋጫ ያለማያያዝ
-በሰራተኛ ማህደር የቀጣሪው ፊርማ ማህተም መኖር
-በቀላሉ መረጃ ለማግኝት ይረዳል

የፋል ጥራትና የመረጃ ታማኒነት ያመጣል


በክትትል
2 ንብረት ክፍል -ቢንክርድ ያለመኖር
-ሞዴል 19 እና22 ላይ ስርዝ ድረስ ማብዛት
-ስቶክ ካርድ ያለመኖር
-የሞዴል 22 እቃ ወጪ ያደረገ አካል ቅጂውን ያለመስጠት
-ቢንክርድ መኖር
-ሞዴል 19 እና22 ላይ ስርዝ ድረስ መቀነስ
-ስቶክ ካርድ ያለመኖር
-የሞዴል 22 እቃ ወጪ ያደረገ አካል ቅጂውን ሙሉበሙሉ ባይሆንም መስጠት
-ባላንስ መጠበቅ ይረዳ
-የመረጃ ጥራት

-ትክክለኛ መረጃ መናበብ
3 ተሰብሳቢ ሂሳብ ኦዲት - 19 መ/ቤቶች የዱቤ ህክምና አገልግሎት ክፍያ በወቅቱ ያለመክፈል
- -አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከብር789846.19 በወቅቱ ያለመክፈል
- የተወሰኑ መ/ቤቶች በወቅቱ ውል ያለመግባት
- 14 የመ/ቤቶች የዱቤ ህክምና አገልግሎት ክፍያ በወቅቱ ያለመክፈል
- መጠኑ ቀነሰ ገንዘብ ማዘግየት
- ውል ያልገቡ መ/ቤቶች ያለመኖር
- በወቅቱ ለመክፍል መዘጋጀት
- 266502.91 በወቅቱ መክፍል
- ተሸሻለ ህጋዊነት

በክትትል
4 የእለት ገንዘብ ሰብሳቢዎች - ገንዘብ ወደ ዋና ገንዝብ ያዥ ለማቅረብ መዘግየት
-በፊደልና በአሀዝ የሚጻፈው የገንዘብ መጠን መለየት
- ደረሰኝ ሳይረካከቡ መዋወስ
- 1161ብር (አንድ ሺ አንድ መቶ ስልሳ አንድ ብር) በጉለት መታት
- ምንም መዘግየት የለም
- በተወሰነ መልኩ መለያየት
- ደረሰኝ ሳረካከቡ መስራት
- 560(አምስት መቶ ስልሳ ብር) ብቻ መጉደል
- የመንግስ ሃብት ብክነት መቀነስ
- ትኩረት አድረጎ መስተራት
- ተጠያቂነት እንዳለው ማወቅ
- 601 (ስድስት መቶ አንድ ብር)ብቻ ልዩነት መሻሻል መታየቱ
5 የረ/ገንዘብያዥ (ሳጥን) - መዝገብ በአግባቡ ያለመመዝገብ
- መሂ/3 በአግባቡ ያለማወራረስ ነበር
- የተለያዩ መደብ ያላቸው ጥሬ ብሮች በአንድ መዝገብ መመዝገብ
- ገቢ እና ወጪ በአግባቡ ያለማቀናነስ
- በአግባቡ ተመዝግቦ መያዝ
- በመጠኑ ቢሆን የተሸለ መሆኑ
- ለይቶ በየመዳቸው መመዝገብ
- በየእንቅስቃሴው መመዝገብ
- የተሻለ ስለሆነ በዚሁ ይቀጥል
6 የፋርማሲ ( የመድሃኒትማሰራጫዎች) - የዱቤ እና የወሊድ መዛግብት ላይ ፊርማ ና ቀን ያለመፃፍ
- IFRR ላይ አልፎ አልፎ ለማፈራረም
- በተወሰነ መልኩ የተሻለ መሆኑን
- ሁሉንም በግሉ ይዞ መስራት
-IFRR መፈራረም

- የተሻለ ስለሆነ በዚሁ ይቀጥል
- የተሻለ ስለሆነ በዚሁ ይቀጥል

- በክትትል የመጣ ለውጥ
- በተደጋጋሚ ክትትል በማድረግ

የኦዲት እና የክትትል ስራችን የተጠናከረ በመሆኑ የተሻሻለ ለውጥ ማምጣታችን በጻፍነው ግብረመልስና ባደረግነው ቼክሊስት መጠይቅ ባየነው መሰረት ከላይ የተዘረዘሩ ሰንጠረዦች የተገለጸ ስለሆነ የተሻለ ለውጥ ለማምጣት የበለጠ መስራት አለብን፡፡